ጥበቃ
Job Requirement የትምህርት ደረጃ: 8 ተኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ (ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ) የሥራ ልምድ: 1 ዓመት የስራ ልምድ ዕድሜ: ከ35-50 ዓመት ደመወዝ: በኩባንያው የደመወዝ ስኬል መሠረት የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ Deadline : July 31, 2026 How to Apply: Interested and qualified applicants should submit their application and CV inc
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: 8 ተኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ (ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ)
የሥራ ልምድ: 1 ዓመት የስራ ልምድ
ዕድሜ: ከ35-50 ዓመት
ደመወዝ: በኩባንያው የደመወዝ ስኬል መሠረት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
Deadline : July 31, 2026
How to Apply:
Interested and qualified applicants should submit their application and CV including original and non- returnable copies of testimonials in person within 5 working days of this vacancy announcement to Africa Insurance, Head Office, HRD & Property Administration Service (11th Floor), Bole – In front of SHOA Shopping Center.
አመልካቾች ይህ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ጨምሮ ቦሌ ሩዋንዳ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት በሚገኘው አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋና መ/ቤት ህንፃ የሰው ኃይልና ንብረት አስተዳደር መምሪያ 11ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
To get daily Fresh jobs join our telegram channel https://t.me/ethio_job_vacancy1
ምንጭ · Source: EthioJobsHub · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።