ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Global Bank Ethiopia S.C. invites bids for the rental of its G+4 building in Shashemene for 5 years
ስለ ጨረታው · About this tender
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በ200 ብር ገዝተው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ማስረጃ እና የ500,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7 ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ካለ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋጋው ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡ ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ሕንጻውን ባሉበት ቦታ በአካል በመገኘት በአግባቡ ተመልክተው ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ስልክ ቁጥር 0115 581204 ወይም 0115 318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Building Rent Bid Notice Bid No. 04/2026/27 Global Bank Ethiopia S.C. invites bids for the rental of its G+4 building located in Shashemene town for 5 years. Therefore, any interested bidder who fulfills the bid instructions and criteria provided below may participate. Bidders may purchase the bid document for a non-refundable fee of 200.00 Birr /Two Hundred Birr/ by paying at Global Bank Ethiopia S.C. Stadium Branch and presenting the revenue receipt, and by physically appearing at the Purchasing and Facility Administration Department, located at the bank's Head Office on Ras Abebe Damtew Road (Stadium, behind Ethiopia Hotel), National Business Center Building, 7th floor, from Monday to Friday from 2:00 in the morning to 6:00 in the afternoon and then from 7:00 to 11:00, as well as on Saturday from 2:00 to 6:00. Bidders must submit a renewed business license and, if available, a TIN certificate. Bidders must submit a bid bond of 500,000.00 Birr (Five Hundred Thousand Birr) in the form of a bank payment order CPO or an unconditional bank guarantee letter. The bid price must include Value Added Tax (VAT). The public bid will close on Meskerem 25, 2019 E.C. at 4:00 in the morning and will be opened on the same day at 8:00 in the afternoon in the presence of bidders or their legal representatives at the bank's Head Office meeting hall. Bidders must physically visit the building at its location, inspect it properly, and submit a price. The bank reserves the right to cancel the bid partially or entirely. For further information: Global Bank Ethiopia S.C. Purchasing and Facility Administration Department, you may call and ask at telephone numbers 0115 581204 or 0115 318097.
- 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 500,000.00 Birr (CPO or unconditional bank guarantee letter)
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 200.00 Birr (non-refundable)
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Global Bank Ethiopia S.C. Head Office, Purchasing and Facility Administration Department, National Business Center Building, 7th floor, Ras Abebe Damtew Road (Stadium, behind Ethiopia Hotel)
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-10-05
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed business license, TIN certificate (if available)
ምንጭ · Source
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በቴሌግራም ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.