BinaSmart ጨረታ 💼 Own a company?
🔒ይህ ጨረታ ተዘግቷል · This tender has closedማብቂያው 8 Sept 2026 ነበር። ክፍት ጨረታዎችን ይመልከቱ · See open tenders →
አገልግሎት Services

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል፡፡

Elshaday Transport and Logistics S.C. seeks external auditor to audit 2018 budget year financial statements and report to shareholders at ge

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 8 Sept 2026

ስለ ጨረታው · About this tender

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል። በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው ተመድበው መወዳደር ይችላሉ።

ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ፣ መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አስፈላጊ ዶክመንቶችንና ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው ቢሮ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

English
Elshaday Transport and Logistics S.C. wishes to have its 2018 budget year financial statements audited by an external auditor and reported to shareholders at the general assembly. Therefore, those with renewed licenses in the field, who meet the criteria and wish to compete, can submit their required documents and prices in a wax-sealed envelope within five consecutive working days from the date of this announcement to the office located near Saris Nifas Silk Paint Factory. The company states that they can compete by submitting there.
ዝርዝሮች · Details
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው ቢሮ
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-02
አድራሻ · Contact
🏢 ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
📞 0114400927/0951214919

ምንጭ · Source

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በቴሌግራም ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →