ፅሐፊ (Secretary)
ዋና ዋና ኃላፊነቶች የጽሐፈት ሥራዎች:፡ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት የስልክ እና የእንግዶች አስተዳደር: ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት የሰነድ አስተዳደር: የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ የስብሰ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የጽሐፈት ሥራዎች:፡ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት
- የስልክ እና የእንግዶች አስተዳደር: ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት
- የሰነድ አስተዳደር: የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ
- የስብሰባ እና የቀጠሮ ማመቻቸት: የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ
- የቢሮ ቁሳቁስ ቁጥጥር: ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ
A and M Engineering PLC
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ምንጭ · Source: Ethiojobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።