ጀማሪ ማሽን ኦፕሬተር
Company Snapshot Modern Building Industries is a pioneer and trusted name in Ethiopian construction and chemical sector and is engaged in producing Paints, Quartz Floor Tiles, Fillers, Tin Cans and various types of Concrete Block tiles. MBI is owned by the Ethio-Saudi Business ty
Company Snapshot
Modern Building Industries is a pioneer and trusted name in Ethiopian construction and chemical sector and is engaged in producing Paints, Quartz Floor Tiles, Fillers, Tin Cans and various types of Concrete Block tiles. MBI is owned by the Ethio-Saudi Business tycoon Sheikh Mohammed Hussein Ali Al Amoudi, the company is managed under the umbrella of the Midroc Investment Group.
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: 1/2/3/4 ዓመት በማኑፋክቸሪንግ ኢንዳስትሪ የሥራ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያለው
Education & Certifications
Educational Requirements: 10+4/10+3/10+2/10+1 በጠቅላላ መካኒክነት፤ኢንዳስትሪያል ኤሌክትሪካል መካኒክ እና ማሽን ድራይቭ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ
Job Grade: 4
Additional Information
- Salary: በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- Work Location: ገላን
- Contract Type: በኮንትራት
- Hiring Needs: 14
Application Instructions
How to Apply: አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ገላን ዋናው መስሪያ ቤት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች አያይዛችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ፡ ከሜክሲኮ የቀድሞ ጮራጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ
In-Person Application Location: ከሜክሲኮ የቀድሞ ጮራጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0113-72-49-00
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: ከሜክሲኮ የቀድሞ ጮራጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።