BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English Private Organizations Employees’ Social Security Administration (POESSA)

የኮምዩኒኬሽን ባለሙያ III

Company Snapshot Private Organizations Employees' Social Security Administration (POESSA) is an autonomous public institution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia established to administer the pension and social security system for employees working in private organizat

📍 Addis Ababa🏷 አስተዳደርና ሰው ሀብት💼 ሙሉ ጊዜ 🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን

Company Snapshot

Private Organizations Employees' Social Security Administration (POESSA) is an autonomous public institution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia established to administer the pension and social security system for employees working in private organizations. The Administration is responsible for registering employers and employees, collecting pension contributions, maintaining pension records, managing and investing pension funds, determining pension entitlements, and ensuring the long-term sustainability of the private employees' pension scheme. Through transparent governance, digital service delivery, and efficient pension administration, POESSA works to protect the social and economic security of private-sector employees and pension beneficiaries while contributing to Ethiopia's national social protection system.

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት

Education & Certifications

Educational Requirements: የመጀመሪያ ዲግሪ በጆርናሊዝምና ኮምዩኒኬሽን ወይም ጋዜጠኝነት ወይም አለምአቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ ወይም ቋንቋና ስነጽሁፍ የትምህርት መስክ ያጠናቀቀ/ቀች

Job Grade: IX

Additional Information

  • Salary: 22,487
  • Work Location: ዋና መስሪያ ቤት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

In-Person Application Location: መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት በሚገኘው የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 11ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 እና ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 5፡30 እና ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

Important Application Notice:

  • ከግል ተቋማት የተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ በግልጽ የሚያስረዳ መሆን አለበት፡፡
  • ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና(Exit Exam) ውጤት ካላቀረቡ መመዝገብ አይችሉም፡፡

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 0111263327, 0111110801, 0111570470

📨 ማመልከቻዎን በዚህ ገጽ ይላኩ

ሲቪዎን እዚህ ይላኩ — እኛ ወደዚህ ቀጣሪ እናደርሰዋለን።

Private Organizations Employees’ Social Security Administration (POESSA) Private Organizations Employees’ Social Security Administration (POESSA)
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from Private Organizations Employees’ Social Security Administration (POESSA)

የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ II

📍 Addis Ababa🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን

የጡረታ መዋጮ ገቢ አካውንታንት I

📍 Addis Ababa🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን

የግዥ ባለሙያ III

📍 Addis Ababa🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን

የጡረታ አበል ውሳኔ ባለሙያ III

📍 Addis Ababa🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን

የጡረታ አበል ክፍያ አካውንታንት III

📍 Asella🗓 25 Sept 2026 · 4 ቀን