BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English Kurtu International P.L.C

የሕንፃ እና የሰው ሀይል አስተዳደር

Company Snapshot Kurtu International PLC is an Ethiopian company established in 1992, specializing in import, export, and commission agency services. Over the years, the company has diversified into manufacturing plastic shopping bags and bottled mineral water, operating through

📍 Addis Ababa🏷 ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ💼 ሙሉ ጊዜ 🗓 1 Oct 2026 · 10 ቀን

Company Snapshot

Kurtu International PLC is an Ethiopian company established in 1992, specializing in import, export, and commission agency services. Over the years, the company has diversified into manufacturing plastic shopping bags and bottled mineral water, operating through its sister companies, Unity Trading PLC and Halal Ethiopia PLC. Additionally, Kurtu International PLC has expanded into real estate, developing properties like the Kurtu Commercial Center in Addis Ababa's Merkato district. Their mission focuses on producing and marketing quality products, importing world–class goods, and exporting high–quality agricultural products to meet customer demands and generate foreign currency. The company upholds values such as customer satisfaction, employee empowerment, strength and stability, social responsibility, profit and growth, respect and trust, quality and excellence, and teamwork.

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: በሕንፃ አስተዳደር 10 ዓመት ልምድ ያለው

Relevant Experience: በተጨማሪም በሰው ኃይል አስተዳደር ላይ ልምድ ያለው/ት::

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በማኔጅመንት፣ በሰው  ኃይል አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ  የተመረቀ/ች

Additional Information

  • Salary: በስምነት
  • Work Location: አዲስ አበባ
  • Contract Type:በቋሚነት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: ከላይ ከተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት ኃ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ኩርቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707  በመቅረብ ወይም በቴሌግራም 0994404084 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

In-Person Application Location: ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት ኃ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ኩርቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

Important Application Notice: ከላይ ከተገለፀው የስራ ልምድ በተጨማሪ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ማኔጅመንት ልምድ ያለው/ት ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number:  0111266960/ 0111560766

We encourage you to reach out with any questions.

Primary Office Location: ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት ኃ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ኩርቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707

📨 ማመልከቻዎን በዚህ ገጽ ይላኩ

ሲቪዎን እዚህ ይላኩ — እኛ ወደዚህ ቀጣሪ እናደርሰዋለን።

Kurtu International P.L.C Kurtu International P.L.C
📍 ዋናው መ/ቤት በሚገኝበት ኃ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በሚገኘው ኩርቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።