BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
አማርኛ A and M Engineering PLC

ቋሚ የድርጅት ጠበቃ

ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ። የውል ዝግጅትና ምርመራ: የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማሻሻል፤ የሕግ ምርምር (Legal Research): ከተቋሙ አሰራር ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን መመርመርና ት

📍 Addis Ababa🏷 Legal & Compliance💼 Full time 🗓 8 Oct 2026 · 17 days left
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ  የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ።
  • የውል ዝግጅትና ምርመራ: የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማሻሻል፤
  • የሕግ ምርምር (Legal Research): ከተቋሙ አሰራር ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን መመርመርና ትንተና ማቅረብ፤
  • የክስና ክርክር ዝግጅት: ከፍርድ ቤት፣ ከስራ ክርክርና ከስምምነት ውጪ ከሆኑ ውዝግቦች ጋር የተያያዙ ማመልከቻዎችን፣ የመከላከያ መልሶችንና ሌሎች የሕግ ሰነዶችን ማዘጋጀት፤
  • አስተዳደራዊ እና ስነ-ሰነድ ስራዎች: የሕግ መዝገቦችን፣ ውሎችንና የፍርድ ቤት ፋይሎችን በአግባቡ ማደራጀትና መጠበቅ፤
  • የሕግ አማካሪነት ድጋፍ: ለተለያዩ የድርጅቱ ክፍሎች የመጀመሪያ ደረጃ የሕግ ማብራሪያና ድጋፍ መስጠት።
📨 Apply here

Send your CV here — we pass it to this employer.

A and M Engineering PLC A and M Engineering PLC
The exact office location is not confirmed yet — call before travelling.
See every vacancy from this employer →

ምንጭ · Source: Ethiojobs · Confirm with the employer before applying.

More from A and M Engineering PLC

አይሲቲ ኦፊሰር

📍 Addis Ababa🗓 3 Oct 2026 · 12 days left

የግል ረዳት (Personal Assistant)

📍 hayle garment🗓 17 Oct 2026 · 26 days left

Senior Accountant

📍 Addis Ababa🗓 16 Oct 2026 · 25 days left

Executive secretary

📍 Haile Garment🗓 16 Oct 2026 · 25 days left

የጥራት ቁጥጥር (Quality Control)

📍 Addis Ababa🗓 16 Oct 2026 · 25 days left