ICT Officer
አይሲቲ ኦፊሰር
ዋና ዋና ተግባሮች ኮምፒዩተሮችን፣ሰርቨሮችንና ፕሪንተሮችን ሶፍትዌር መጫን፣ማስተካከልና ጥገና ማድረግ የሚችል/የምትችል. ሮዉተሮችንና ስዊቾችን መቆጣጠር. አንቲቫይረስና ሌሎች የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማስተካከል የሚችል/የምትችል. ሰራተኞችን በቴክኖሎጂ ጉዳይ ላይ ማገዝ ችግር መፍታት እና ስልጠና መስጠት. ዳታ ባክ ማደረግ የሚችል/የምትችል. የአይሲቲ ፖሊሲዎችን ማዘጋጄና መፈጸም የሚችል/ትችል በኢ.አር.ፒ ሲስተም እና በአይ.ኤስ.ኦ
ዋና ዋና ተግባሮች
- ኮምፒዩተሮችን፣ሰርቨሮችንና ፕሪንተሮችን ሶፍትዌር መጫን፣ማስተካከልና ጥገና ማድረግ የሚችል/የምትችል.
- ሮዉተሮችንና ስዊቾችን መቆጣጠር.
- አንቲቫይረስና ሌሎች የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማስተካከል የሚችል/የምትችል.
- ሰራተኞችን በቴክኖሎጂ ጉዳይ ላይ ማገዝ ችግር መፍታት እና ስልጠና መስጠት.
- ዳታ ባክ ማደረግ የሚችል/የምትችል.
- የአይሲቲ ፖሊሲዎችን ማዘጋጄና መፈጸም የሚችል/ትችል
- በኢ.አር.ፒ ሲስተም እና በአይ.ኤስ.ኦ ላይ በቂ ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል.
- PCCTV ካሜራ መግጠምና መቆጣጠር የሚችል/የምትችል.
A and M Engineering PLC
The exact office location is not confirmed yet — call before travelling.
ምንጭ · Source: Ethiojobs · Confirm with the employer before applying.